ድሬዳዋ —
ሱዳን እና ግብጽ ወደ አፍሪካ ህብረት ድርድሩ እንዲመለሱ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታ ምክር ቤት እንዲገፋፋ የኢትዮጵያ መንግሥት ለምክር ቤቱ በጻፈው ደብዳቤ ጠይቋል።
በተጨማሪም የምዕራባውያን ሃገሮች አምባሳደሮች ያለፈውን ምርጫ አስመልክቶ ባወጣቱ መግለጫ ላይየውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አቋሙን በቅርቡ እንደሚያሳውቅ የሚኒስትሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለቪኦኤ ገልጸዋል።
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።