በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቶጎጓ የአየር ድብደባ፣ የአሜሪካና የአውሮፓ መልዕክቶችና የኢትዮጵያ ምላሽ

መቀሌ ከተማ አቅራቢያ ቶጎጓ በተባለ አካባቢ ገበያ ሥፍራ ላይ በተፈፀመ የአየር ጥቃት ጉዳት የደርሶባቸው መቀሌ ዓይደር ሆስፒታል ህክምና ሲደረግላቸው
መቀሌ ከተማ አቅራቢያ ቶጎጓ በተባለ አካባቢ ገበያ ሥፍራ ላይ በተፈፀመ የአየር ጥቃት ጉዳት የደርሶባቸው መቀሌ ዓይደር ሆስፒታል ህክምና ሲደረግላቸው

መቀሌ ከተማ አቅራቢያ ቶጎጓ በተባለ አካባቢ ገበያ ሥፍራ ላይ በተፈፀመ የአየር ጥቃት ጉዳት ደርሶባቸው ሕክምና ለማግኘት ተከልክለው ነበር የተባሉ ቁስለኞች ወደ መቀሌ ዓይደር ሆስፒታል መግባት መጀመራቸው ተነግሯል።

የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥትና የአውሮፓ ኅብረት ጥቃቱንና ጉዳት የደረሰባቸው ሕክምና እንዳያገኙ መታገዳቸውን የሚያወግዙ መግለጫዎችን አውጥተዋል።

በሌላ በኩል “በታጣቂዎች ላይ እንጂ በሰላማዊ ሰላማዊ ሰዎች ላይ የተፈፀመ ጥቃት የለም” ሲሉ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ቃል አቀባይ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የቶጎጓ የአየር ድብደባ፣ የአሜሪካና የአውሮፓ መልዕክቶችና የኢትዮጵያ ምላሽ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:09 0:00

XS
SM
MD
LG