በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፍሪካ ሕብረት የምርጫ ታዛቢዎች ቡድን ቅድመ መግለጫ


የአፍሪካ ሕብረት የምርጫ ታዛቢዎች ቡድን ቅድመ መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:27 0:00

6ኛው የኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ ካጋጠሙት ውስን ችግሮች ውጭ ሰላማዊ እና ተዓማኒ እንደነበር የአፍሪካ ሕብረት ታዛቢዎች ቡድን ገለፀ። ቡድኑ ዛሬ ባወጣው ቅድመ መግለጫ፣ የምርጫውን ውጤት የማይቀበሉ አካላት ካሉ፣ ችግሩን በሕጋዊ መንገድ እንዲፈቱ ጠይቋዋል፡፡

የታዛቢ ቡድኑ መሪ የሆኑት የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዝደንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ፣ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ/ኦፌኮ/ ከውድድር ውጭ በመሆኑ በኦሮምያ ክልል ለበርካታ ወንበሮች ያለተቀናቃኝ ድምፅ እንደተሰጠም ጠቁመዋል፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት በሀገሪቱ ያለውን መከፋፈል ለማስወገድ፣ በአስቸኳይ አሳታፊ የሆነ ውይይት እና ብሔራዊ እርቅ እንዲያደርግም ጠይቀዋል፡፡
XS
SM
MD
LG