በኢትዮጵያ ለመጀምሪያ ጊዜ የድንገተኛ እና ጽኑ ህክምና አገልግሎት አሰጣጥ ጥራት እና ተደራሽነት ለመጨመር የሚያስችል የአምስት ዓመት መሪ ዕቅድ ባለፈው ሳምነት የጤና ሚኒስቴር ይፋ አድርጓል፡፡
መሪ እቅዱን ተግባራዊ ለማድረግም 200 ሚሊየን ዶላር እንደሚያስፈልግ በኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር የድንገተኛ እና ጽኑ ህክምና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑትን ዶ/ር አለኝታ ገብረየስ ለአሜሪካ ድምጽ ገልጸዋል፡፡ ዝርዝሩን