በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሜታ ወልቂጤ መንገድ ሠሪዎች ተገደሉ


የኢትዮጵያ ካርታ
የኢትዮጵያ ካርታ

በምዕራብ ሸዋ ዞን ሜታ ወልቂጤ ወረዳ ውስጥ በመንገድ ሥራ ላይ የተሠማሩ ዘጠኝ ሰዎች በታጣቂዎች መገደላቸውን የዞኑ አስተዳዳሪ አቶ ድሪርሳ ዋቁማ አስታውቀዋል።

አስተዳዳሪው ለጥቃቱ “ኦነግ ሸኔ” ያሏቸውን ታጣቂዎች ወንጅለዋል።

መንግሥት "ሽኔ" የሚላቸውና ራሳቸውን "የኦሮሞ ነፃነት ጦር" ብለው የሚጠሩት ሸማቂዎች የምዕራብ ዞን ቃል አቀባይ ቢሊሱማ ጉታ ክሡን አስተባብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ሜታ ወልቂጤ መንገድ ሠሪዎች ተገደሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:51 0:00


XS
SM
MD
LG