በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አማራ ክልል ለምርጫው ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ


18 የፖለቲካ ፓርቲዎች በሚወዳደሩበት የአማራ ክልል አስፈላጊ የምርጫ ቁሳቁሶች እየገቡ መሆነኑ የአማራ ክልል የምርጫ ቦርድ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ገለፀ።

በአማራ ክልል ከ7 ሚልየን በላይ መራጭ ህዝብ መመዝገቡንና 138 የምርጫ ክሎች መዘጋጀታቸውን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የባህር ዳር ቅርንጫፍ ፅ/ቤት አስተባባሪ አቶ መኳንን መከተ ተናግረዋል።

በ128 የምርጫ ክልሎች ሰኔ 14ቀን መራጩ ህዝብ ድምፅ እንደሚሰጥ የጠቆሙት አስተባባሪው የምርጫ ቁሳቁሶችም መግባታቸውንም ጠቁመዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

አማራ ክልል ለምርጫው ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:14 0:00


XS
SM
MD
LG