በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በትግራዩ ወታደራዊ ግጭት ለአደጋ የተጋለጡ ህጻናት በአይደር ሆስፒታል


በትግራዩ ወታደራዊ ግጭት ለአደጋ የተጋለጡ እና በአይደር ሆስፒታል በመረዳት ላይ ያሉ ህጻናትን ይመለከታል ዘገባው። የመቀሌው ዘጋቢያችን ዓለም ፍስሃ ህጻናቱ ህክምና በመከታተል ላይ ባሉበት ተገኝቶ የአንዳንዶቹን ወላጆች አነጋግሮ ተከታዩን አድርሶናል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

በትግራዩ ወታደራዊ ግጭት ለአደጋ የተጋለጡ ህጻናት በአይደር ሆስፒታል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:34 0:00


XS
SM
MD
LG