በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቦረና ዩኒቨርሲቲ ተመረቀ


ቦረና ዩኒቨርስቲ
ቦረና ዩኒቨርስቲ

በቦረና ዞን ያቤሎ ከተማ የተገነባው የቦረና ዩኒቨርስቲ በቅርቡ ተማሪዎችን ተቀብሎ እንደሚያስተምር ተነግሯል። ባለፈው ሳምንት ማብቂያ የተመረቀው ቦረና ዩኒቨርስቲ የዞኑን ኢኮኖሚ ለማነቃቃት ጠቃሚ መሆኑን የቦረና ኗሪዎች ለቪኦኤ ገልጸዋል።

ኗሪዎቹ አሁንም ዞኑ የመሰረተ ልማት እጥረት ያለበት መሆኑን ገልጸው፣ በተለይ በንጹህ መጠጥ ውሃን ረገድ ያለው ችግር መፈታት አለበት ብለዋል።

የዞኑ አስተዳደር በበኩሉ መንግሥት የቦረና ዞን መጠጥ ውሃ ሥራን በፍጥነት ለማገባደድ በቂ ገንዘብ መመደቡን ተናግሯል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የቦረና ዩኒቨርሲቲ ተመረቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:08 0:00


XS
SM
MD
LG