በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ አረፉ


ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ
ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ

የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ሊቅ ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ በ90 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን አስታወቁ።

ፕሮፌሰር ጌታቸው ከ1950 አስከ 1960ዎቹ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሴማዊ ቋንቋ ጥናት፣ በአማርኛ ግዕዝ ሥነ-ጹሑፍ እና ሰዋሰው በመምህርነት ሲያገለግሉ መቆየታቸው ሲጠቆም በአማርኛ ቋንቋ ከታተሙ ሥራዎቻቸው መካከል ደቂቀ አስጢፋኖስ፣ አንዳፍታ ላውጋችሁ፣ ስለግዕዝ ሥነ-ጹሑፍ የተሰበሰቡ አንዳንድ ማስታወሻዎች፣ ባሕረ ሐሳብ የሚሉት ይገኙበታል።

XS
SM
MD
LG