በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ የከተሞች ፖለቲካ - ጥናትና ሃሳብ


ዶ/ር ሚልኬሳ ሚደጋ
ዶ/ር ሚልኬሳ ሚደጋ

በአዲስ አበባና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች ላይ ያተኮረ መጽሀፍ ሰሞኑን ተመርቋል። የመጽሀፉ ፀኃፊ ዶ/ር ሚልኬሳ ሚደጋ በፌደራል ከተሞች ላይ ለበርካታ ዓመታት ጥናት ካካሄዱ በኋላ መፅሀፉን ለአንባቢያን ማድረሳቸውን ተናግረዋል።

በመጽሀፉ ዙሪያ አስተያየታቸውን የገለፁት የኢዜማ ፓርቲ አመራር አባል አቶ ዮሃንስ መኮነን "አዲስ አበባ የማንም ሳትሆን ራሷን ችላ መተዳደር አለባት" ብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የኢትዮጵያ የከተሞች ፖለቲካ - ጥናትና ሃሳብ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:59 0:00


XS
SM
MD
LG