Print
የአሜሪካ ድምፅ የመሃከለኛው ምስራቅ ዘጋቢ ሄዘር መርዶክ አሁንም በመቀሌ ከተማ ነው የምትገኘው፡፡ ዛሬ ጠዋትም ከአፍሪካ ቀንድ ዘጋቢ ኤደን ገረመው ጋር ተገናኝተው፤ መቀሌ ከተማ ውስጥ ስላለው የባንክ አገልግሎት፣ ስለኮቪድ-19 እንዲሁም በሆስፒታሎቹ ስላለው የመሳሪያ እና የኦክስጅን እጥረት የታዘበችውን ገለጻላታለች፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
No media source currently available