በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አትሌት ለተሰንበት ግዴይ የ10ሺ ሜትር የዓለም ክብረወሰን ሰበረች


ፎቶ ፋይል፦ አትሌት ለተሰንበት ግዴይ በካታር ዶሃ
ፎቶ ፋይል፦ አትሌት ለተሰንበት ግዴይ በካታር ዶሃ

አትሌት ለተሰንበት ግዴይ የ10ሺ ሜትር የዓለም ክብረወሰን ሰበረች። አትሌት ለተሰንበት ግዴይ በትውልደ ኢትዮጵያዊቷ፣ በዜግነት ሆላንዳዊት አትሌት ሲፋን ሀሰን ተይዞ የነበረውን የ10ሺ ሜትር የዓለም ክብረወሰን በመስበር አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን ማስመዝቧ ተገልጿል።

10ሺህ ሜትሩን በ29 ደቂቃ 1.03 ሰከንድ በመግባት አትሌት ለተሰንበት ክብረወሰኑን በሁለት ቀናት ውስጥ ወደ ኢትዮጵያ መልሳዋለች።

XS
SM
MD
LG