በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ምርጫ - የአብን ህዝባዊ መድረክ በባሕር ዳር


የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ፓርቲ አብን ትናንት ለባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ባዘጋጅው የውይይት መድረክ ላይ ፕሮግራሙን አስተዋውቋል።

ፓርቲው የኢትዮጵያን ሀገረ መንግሥትነት የማይቀበሉ፣ ካላቸው ኃይሎች ጋር እንደማይሰራ ገልጿል። የአብን የፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ክርስቲያን ታደለ ይሄንኑ ነው ያብራሩት።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ምርጫ - የአብን ህዝባዊ መድረክ በባሕር ዳር
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:55 0:00


XS
SM
MD
LG