በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ለሰላማዊ ምርጫ ጥሪ አስተላለፈች


ከምርጫ በፊትም ሆነ ከምርጫ በኋላ ሊፈጠሩ የሚችሉ ውዝግቦችን በውይይትና በድርድር መፍታት ብቸኛ አማራጭ እንዲሆን የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ጳጳሳት ጉባዔ አሳሰበ።

ስድስተኛውን ብሄራዊ ምርጫ አስመልክቶ “ለመላ ካቶሊካዊያንና በጎ ፈቃድ ላላቸው” በሚል ጉባዔው ባስተላለፈው መልዕክት “መሪን መምረጥ በአመራር ብስለቱ፣ ለህዝብ የጋራ ተጠቃሚነትና ለአንድነት ባለው ትጋት እንጂ በብሔሩ ወይም በቋንቋው መሆን የለበትም” ሲል ምክር ለግሷል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን ለሰላማዊ ምርጫ ጥሪ አስተላለፈች
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:36 0:00


XS
SM
MD
LG