በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ፖሊስ የወንጀል ምርመራን ሊያዘምን ነው


ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የዲኤንኤ ምርመራ በፌደራል ፖሊሲ ኮሚሽን ወንጀል ምርመራ ቢሮ ልትጀምር መሆኑ ታወቀ።

የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ ከሦስት ዓመት ወዲህ ባሉት ግዚያት የተጠርጣሪዎች አያያዝ ላይ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እንዳይፈጸም የተለያዩ መሻሻያዎች ተደርገዋል ሲልም ገልጿል።

በፌዴራል ፖሊስ የተጀመረው የተጠርጣሪዎች ኢሰብኣዊ መብት አያያዝ ሀገር አቀፍ ለማድረግ ትኩረት ሊሰጠው እንደምገባ የፌዴራል ፖሊስ ኮምሽን ጄነራል ኮምሽነር ደምበላሽ ገብሬምካኤል አሳስበዋል።

በፈደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ ወንጀልን በቴክኖሎጂ በተደገፈ ምርመራ እያከናወነ መሆኑም ነው የተነገረው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የኢትዮጵያ ፖሊስ የወንጀል ምርመራን ሊያዘምን ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:16 0:00


XS
SM
MD
LG