በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ አሰሙ፤ ፕሮጀክቶችን መረቁ


ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፣ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት እና የደብሊዉ ኤ ኢንዱስትሪያል የምግብ ዘይት ኮምፕሌክስ ባለቤት ወርቁ አይተነው በፋብሪካው ምረቃ ሥነ ስርዓት ላይ

በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የሚሠራጩ መረጃዎች ወደ እርስ በርስ ግጭት እንዳያስገቡት ኅብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አሳስበዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ አማራ ክልል ውስጥ ባደረጉት የሁለት ቀናት ቆይታ ግንባታው ከተጀመረ ከስምንት ዓመታት በላይ ያስቆጠረውን የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ እና ሌሎች ትላልቅ ፕሮጀክቶችን መርቀዋል።

ትናንትና ዛሬ በአማራ ክልል የተካሄዱትን ጨምሮ ሰሞኑን በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች የተከናወኑ ፕሮጀክቶችን በተከታታይ የመመረቅ እንቅስቃሴ የምርጫ ቅስቀሳ አካል ናቸው ያሉ አንዳንድ ወገኖች ትችቶችን ሠንዝረዋል።

የአሜሪካ ድምጽ በዚሁ ጉዳይ ላይ ያነጋገራቸው የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ቃል አቀባይ ግን ትችቶቹን አስተባብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ አሰሙ፤ ፕሮጀክቶችን መረቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:10 0:00


XS
SM
MD
LG