በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአሜሪካ ድምጿ ዘጋቢ የመቀሌ ውሎ


ፎቶ ፋይል፦ መቀሌ ውስጥ የሚገኝ የመጠለያ ጣቢያ
ፎቶ ፋይል፦ መቀሌ ውስጥ የሚገኝ የመጠለያ ጣቢያ

በትግራይ ያለውን ሁኔታ የሚመለከት ዘገባ ነው።

የአሜሪካ ድምጿ ሄዘር መርዶክ ወደ ትግራይ ተጉዛ መቀሌ ከሚገኙት የሃገር ውስጥ ተፈናቃዮች መጠለያዎች በዛሬው ዕለት አንዱን ጎብኝታለች።

ማምሻውን በስልክ አግኝተን በጉዞዋ ያየችውን ጨምሮ የመቀሌ ውሎዋን የመጀመሪያ ቀን አስመልክቶ አወያይተናታል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የአሜሪካ ድምጿ ዘጋቢ የመቀሌ ውሎ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:30 0:00


XS
SM
MD
LG