በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የተፈናቃዮች አቤቱታ


ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ካማሽ ዞን ሴዳል ወረዳ በፀጥታ ችግር ተፈናቅለው በክልሉና በምዕራብ ወለጋ ውስጥ የሚገኙ አንዳንድ ተፈናቃዮች "በቂ የሰብኣዊ ድጋፍ እየተደረገልን አይደለም" ሲሉ አቤቱታቸውን ለቪኦኤ ገልፀዋል።

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ታረቀኝ ታሲሳ

“ተፈናቃዮቹን መጠለያ ውስጥ እየደገፍን ነው፣ ቅሬታው ተገቢ አይደለም” ብለዋል።

የሴዳል ወረዳን ፀጥታ በማሻሻልም ወደ መጡበት ለመመለስ እየሰራን ነው ብለዋል ኮሚሽነሩ።

በሌላ በኩል የኦሮምያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አባድር አብዳ "በምዕራብ ወለጋ ውስጥ ያሉ ተፈናቃዮች ድጋፍ እንዲያገኙ በዞኑ ውስጥ ካሉ አመራሮች ጋር ተወያይተናል" ሲሉ አስታውቀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የተፈናቃዮች አቤቱታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:06 0:00


XS
SM
MD
LG