በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኦክስጅን እጥረት የታካሚዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ


በኦክስጅን እጥረት ምክንያት በመቀሌ ከተማ የሚገኝ ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ሃያ ሁለት ታካሚዎች ህይወታቸው ማለፉን ሆስፒታሉ አስታወቀ።

በኦክስጅን እጥረት ምክንያት በሆስፒታሉ ይካሄዱ የነበሩ ስራዎች መስተጓጎላቸውንም ገልጿል።

የዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር ዶ/ር ክብሮም ገብረስላሰ ለአሜሪካ ድምፅ ክፍተቱ በሚቀጥሉ ቀናት ለመፍታት እየተሰራ መሆኑ በማለት ገልጸዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

በኦክስጅን እጥረት የታካሚዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:51 0:00


XS
SM
MD
LG