በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የተልሳ ጉብኘት

እአአ በ1921 ከአንድ መቶ ዓመታት በፊት ነጮች ተስባስበው የበለጸገ የጥቁሮች ማኅበረሰብ ላይ ጥቃት ከፍተው እንዳወደሙት እና በጥቃቱ እስከ 300 መቶ የሚሆኑ ሰዎች ማለቃቸው ተገልጿል። በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ደግሞ ቤት አልባ ሆነው መቅረታቸው ተዘግቧል።

XS
SM
MD
LG