በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፓርቲዎች መግለጫ - በትግራይ ጉዳይ


ፎቶ ፋይል፦ መቀሌ

የሳልሳይ ወያነ ትግራይ ፓርቲ በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ ግምገማ ማድረጉን ገለጸ። ፓርቲው የትግራይ ጥቅም በኢትዮጵያው በሚቋቋመው የላላ ፌዴሬሽን እንዲረጋገጥ እየታገለ እንደነበር ገልጾ፣ ከአሁን በኋላ ግን ይህ ጥቅም በነጻ ሀገረ ትግራይ ነው የሚረጋገጠው ብሎ እንደሚያምን አስታውቋል።

ዓረና ፓርቲም በወቅታዊ ጉዳይ ባወጣው መግለጫ በክልሉ ያለው ጦርነት ቆሞ፣ በሰላማዊ መንገድ ሊፈታ ይገባል ብሏል።

በጉዳዩ ላይ ከክልሉና እና ከፌዴራል መንግሥት ባለሥልጣናት ምላሽ ለማግኘት በተደጋጋሚ ያደረገው ጥረት እንዳልተሳካለት ጣቅሶ ዘጋቢያችን የፖርቲዎችን መግለጫ በማስመልከት ዘግቧል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የፓርቲዎች መግለጫ - በትግራይ ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:53 0:00


XS
SM
MD
LG