በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአዲስ አበባ የተካሄደ ሰልፍ


በአዲስ አበባ የተካሄደ ሰልፍ - አዲስ አበባ ስቴድዮም
በአዲስ አበባ የተካሄደ ሰልፍ - አዲስ አበባ ስቴድዮም

“ድምፃችን ለነፃነታችን እና ለሉዓላዊነታችን" በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄዷል።

“በሀገር የውስጥ ጉዳይ የውጭ ጣልቃ ገብነት የሀገር ሉአላዊነትን መዳፈር ነው” ሲሉ በሥነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናግረዋል።

አንዳንድ ተሳታፊዎች ለአሜሪካ ድምፅ እንደገለፁትም የሰልፉ ዓላማ የውጭ ኃይሎችን ጣልቃ ገብነትና ተፅዕኖ ማውገዝ ነው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

በአዲስ አበባ የተካሄደ ሰልፍ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:13 0:00


XS
SM
MD
LG