በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያና ሱዳን ድንበር ላይ ...


በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ ቱመት መንዱካ ቀበሌ ካለፈው እሁድ ጀምሮ የሱዳን ታጣቂዎች በተደራጀ መልኩ ጥቃት እየፈፀሙ ነው ሲሉ የአካባቢው ነዋሪዎች ገለፁ።

የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ላይ ተጠይቀው መረጃ እንደሌላቸው ገልፀዋል።

አቶ እያዩ ፈቃደ በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ ቱመት መንዱቃ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው ዛሬ ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት ቃል የሱዳን ታጣቂዎች ከባለፈው እሁድ ጀምሮ ድንበር ጥሰው በመግባት ቱመት መርጥርሃር በተባለ የኢንቨስትመት መንደር በመግባት የሦስት ባለሀብቶችን ንብረት ዘርፈውና አቃጥለው ሄደዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

በኢትዮጵያና ሱዳን ድንበር ላይ ...
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:34 0:00


XS
SM
MD
LG