በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመቀሌ ሀገረ ስብከት ለተፈናቃዮች እርዳታ ለገሰ


መላከብርሃናት ገብረስላሴ

የመቀሌ ሀገረ ስብከት ከ8 ሚሊዮን ብር በላይ በመሰብሰብ ቁሳቁስ እና የምግብ እህሎችን በመግዛት በጦርነት ምክንያት ተፈናቅለው በመቀሌ ት/ቤቶች ለሚገኙ ተፈናቃዮች እገዛ በማደርግ ላይ እንደሚገኙ በትግራይ ክልል ሀገረ ስብከት የመቀሌ ከተማ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ መላከብርሃናት ገብረስላሴ ገለጹ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የመቀሌ ሀገረ ስብከት ለተፈናቃዮች እርዳታ ለገሰ
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:15 0:00


XS
SM
MD
LG