በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“መገናኛ ብዙኃን ለሚዛናዊነት በሚሠሩት አይጠየቁም” ዐቃቤ ህግ


የፀረ-ሽብር ዐዋጁ መገናኛ ብዙሃን ሚዛናዊ ዘገባ ለመስራት የሚያደርጉትን ጥረት የሚከለክልና በዚያ ጥረት ምክንያትም ተጠያቂ የሚያደርግ አይደለም ብሏል የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ።

ጋዜጠኞች አሰናድተው የሚያስተላልፉት ዘገባ፣ የሽብር ድርጊትን የመደገፍ ዓላማ እስከሌለው ድረስ የዘገባውን ሚዛናዊነት ለማስጠበቅ የሚመለከታቸውን አካላት መጠየቅ እንደሚችሉም አስረድቷል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

“መገናኛ ብዙኃን ለሚዛናዊነት በሚሠሩት አይጠየቁም” ዐቃቤ ህግ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:56 0:00


XS
SM
MD
LG