በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዩኤስኤድ አስተዳዳሪ በትግራይ ርሃብ ጉዳይ


የኢትዮጵያ ካርታ
የኢትዮጵያ ካርታ

የዩናይትድ ስቴትስ የዓለም አቀፍ ልማት ተራድዖ ድርጅት/ዩኤስኤድ/ አስተዳዳሪ ሳማንታ ፓወር የትግራይ ክልል ግጭት እጅግ የከበደ ረሃብ እያስከተለ እንደሆነ እና ከአምስት ሚሊዮን የሚበልጥ ህዝብ እርዳታ የሚያስፈልገው መሆኑን አሳስበዋል።

የቅድመ ማስጠንቀቂያ ቅኝታችን አጣዳፊ የምግብ ችግር መኖሩን ይጠቁማል ያሉት ሳማንታ ፓወር ችግሩ እጅግ አስከፊው ደረጃ ላይ መድረሱን ገልጸው የኢትዮጲያ መንግሥት ግጭቱን ለማቆም እና የሰብዓዊ ረድዔት ሠራተኞች የተቸገረውን ህዝብ ለመድረስ እንዲችሉ አሁኑኑ እርምጃ መውሰድ አለበት ሲሉ በትዊተር ገጻቸው ላይ አስፍረዋል።

XS
SM
MD
LG