በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አብን ስለምርጫና በብሄር ስለመደራጀት


ጋሻው መርሻ
ጋሻው መርሻ

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ /አብን/ ስድስተኛውን ሀገራዊ ምርጫ አስመልክቶ በተለይ ከአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል፡፡

ፓርቲው በምርጫው ቢያሸንፍ ቀዳሚው ተግባሬ በሃሰት ትርክት በአማራ ህዝብ ላይ ሚደርሰውን ጉዳት መከላከል ነው ብሏል፡፡

የፓርቲው የአደረጃጀት ጉዳይ ኃላፊ ጋሻው መርሻ በብቁ የሰው ኃይል የሚመራ ጠንካራ መዋቅራዊ አደረጃጀት መዘርጋታቸውና አለን የሚሉት ህዝባዊ ተቀባይነት በምርጫው አሸናፊ ሆኖ ለመውጣት እንደሚያስችላቸው ገልጸዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

አብን ስለምርጫና በብሄር ስለመደራጀት
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:06 0:00


XS
SM
MD
LG