በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ዳግም ትኩረት ለኮቪድ-19 ንቅናቄ" - በባሕር ዳር


ፎቶ ፋይል፦ ባሕር ዳር
ፎቶ ፋይል፦ ባሕር ዳር

ከዛሬ ጀምሮ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል የወጣውን ሕግ በማይተገብሩ አካላት ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ የክልሉ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ መከላከል ግብረ ኃይል ገልጿል።

"ዳግም ትኩረት ለኮቪድ-19 ንቅናቄ" በሚል መሪ ቃል በባሕር ዳር ከተማ የጎዳና ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተዘጋጅቷል።

በመድረኩ ላይ አንድ ከቫይረሱ ያገገሙ ግለሰብ የጥንቃቄ መተግበሪያዎችን ባለመፈፀማቸው ከከባድ የጤና ቀውስ መውጣታቸውን ተሞክሯቸውን ለታዳሚው አካፍለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

"ዳግም ትኩረት ለኮቪድ-19 ንቅናቄ" - በባሕር ዳር
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:14 0:00


XS
SM
MD
LG