በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቤኒሻንጉል ጉሙዝ - የሰላም ንግግር


አሶሳ
አሶሳ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥትና በክልሉ ውስጥ የሚገኙ ታጣቂ ቡድን መካከል የመግባቢያ ሰነድ ፊርማ መካሄዱን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ።

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ኮሙኒኬሽንስ ጉዳዮች ጽህፈት ቤት በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ እንዳስታውቀው የመግባቢያ ሰነዱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ አሻድሊ ሀሰንና የታጣቂ ቡድን ተወካይ አቶ ጀግናማው ማንግዋ ፈርመዋል።

ስምምነቱ በመተከል ዞን እየተከሰተ ያለውን የፀጥታ ችግር በዘላቂነት መፍትሄ ይሰጣልን ተብሏል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ቤኒሻንጉል ጉሙዝ - የሰላም ንግግር
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:53 0:00


XS
SM
MD
LG