በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በነፃ የተሰናበቱ የኦነግ አመራር አባላት እንደገና ተያዙ


የኦነግ ከፍተኛ አመራር የሆኑት ኮለኔል ገመቹ አያናን ጨምሮ 12 ሰዎች በፍርድ ቤት ውሳኔ ከእስር ቢለቀቁም ከማረሚያ ቤት በር ሳይወጡ 9ኙ ግለሰቦች ድጋሚ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የተከሳሾቹ ጠበቃ አስታወቁ።

ግንቦት 9 /2013 ዓ.ም ያችለው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሦስተኛ የፀረሽብር እና ህገ-መንግሥት ጉዳይ ልደታ ምድብ ወንጀል ችሎት በአቶ ኪሲ ቅጡማ መዝገብ የተከሰሱ 12 ሰዎችን በነፃ አሳናብቶ እንደነበር ጠበቃቸው አስታውሰዋል።

የፌዴራል ፖሊስ ኮምሽን በበኩሉ ፖሊስ ግለሰቦቹን በድጋሚ በቁጥጥር ስር ያዋለው በሌላ ወንጀል ጠርጥሮ መረጃ ሲያሰባስብባቸው እንደሆነ አመልክቷል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

በነፃ የተሰናበቱ የኦነግ አመራር አባላት እንደገና ተያዙ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:31 0:00


XS
SM
MD
LG