በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ትግራይ ውስጥ ያለው የተደራሽነት ሳይሆን የአቅርቦት ችግር ነው”- ዲና ሙፍቲ


አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

ከትግራይ ክልል ሰብአዊ እንቅስቃሴ አንፃር ያለው ችግር የአቅም እና የግብአት እንጅ የተደራሽነት አይደለም ሲል የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።

ሚኒስቴሩ ትናንት ማምሻውን ባወጣው መግለጫ በተደጋጋሚ የተደራሽነት ጥሪ የሚያደርጉ አጋሮች ትኩረታቸውን ለሰብአዊ ድጋፍ ጥሪው ፈጣን ምላሽ በመስጠት ላይ እንዲያደርጉ አሳስቧል።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዚሁ መግለጫ ከህወሓት ጋር የሚደረግ ድርድር እንደማይኖርም አመልክቷል።

ከህወሓት ጋር ድርድር እንዲጀመር አጋሮች በተደጋጋሚ የሚያደርጉትን ጥሪ የኢትዮጵያ መንግሥት ሙሉ በሙሉ ውድቅ እንደሚያደርገው ነው መግለጫው ያመለከተው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

“ትግራይ ውስጥ ያለው የተደራሽነት ሳይሆን የአቅርቦት ችግር ነው”- ዲና ሙፍቲ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:14 0:00


XS
SM
MD
LG