በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢዜማ የምረጡኝ ቅስቀሳ በደሴ


ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

መጭው ሀገራዊ ምርጫ በሰላማዊ፣ ፍትሃዊና ዴሞክራሲያዊ መንገድ ከተጠናቀቀ ማንም ያሸንፍ ማንም ኢትዮጵያዊን እንዳሸነፉ እንደሚቆጠር የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ ኢዜማ አስታወቀ፡፡

ፓርቲው ማንነትን መሰረት ያደረገ የፖለቲካ ስርዓት ኢትዮጵያዊያን ለገቡበት ሰብአዊ ቀውስና አለመረጋጋት ምክንያት ነው ብሎ ያምናል፡፡

የፓርቲው መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በደሴ ከተማ ከአባላት ደጋፊዎቻቸው ጋር በተደረገ ውይይትና የምረጡኝ ቅስቀሳ ላይ እንደገለጹት ምርጫው በሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊና በፍትሃዊ መንገድ ከተጠናቀቀ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ የኢትዮጵያን ህልውና ከታደገው የአድዋ ድል ጋር የሚነጻጸር ስኬት ይኖረዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የኢዜማ የምረጡኝ ቅስቀሳ በደሴ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:13 0:00


XS
SM
MD
LG