በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሶሊያና ሽመልስ ስለምርጫ ምዝገባ መጠናቀቅ ማብራሪያ ሰጡ


ወ/ሪት ሶሊያና ሽመልስ
ወ/ሪት ሶሊያና ሽመልስ

ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በግጭት ምክንያት ተጨማሪ አንድ ሳምንት ከተራዘመባቸው ሦስት ዞኖች በስተቀር በሀገር አቀፍ ደረጃ የመራጮች ምዝገባ ዛሬ መጠናቀቁን ይፋ አድርጓል። በምዝገባው ሂደት የጎላ ችግር አላጋጠመኝም ብሏል። የሴቶች ተሳትፎም አበረታች እንደሆነ ነው የምርጫ ቦርድ የኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር ሶሊያና ሽመልስ በተለይ ለቪኦኤ አስታውቀዋል።

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በየትውልድ አካባቢያቸው ሄደው እንዲመርጡ የሚደረግ ሲሆን ተፈናቃዮች ባሉበት ቦታ ሆነው እንዲመርጡ የታሰበው ግን በታሰበው ልክ እየተሳካ እንዳልሆነ ዳይሬክተሯ ገልጸዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ሶሊያና ሽመልስ ስለምርጫ ምዝገባ መጠናቀቅ ማብራሪያ ሰጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:08 0:00


XS
SM
MD
LG