በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመቀሌ ሀገር ስብከት የፓትርያርኩን መልዕክት ደግፎ መግለጫ አወጣ


ፎቶ ፋይል፦ መቀሌ

በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የመቀሌ ሀገረ ስብከትና የክልሉ የስነ መለኮት ምሩቃን ማኅበር በብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የተነገረው መልዕክት እንደሚደግፉ ባወጡት መግለጫ ገልፀዋል። መግለጫው "የዘር ማፅዳት ዘመቻ" እየተፈፀመ ነው ተብሎ በፓትሪያሪኩ የተገለፀው እየተፈፀመ ካለው የተወሰነ ክፍሉ ነው ብሏል።

ባለፈው ሰኞ የቤክርስትያኒቱ ሲኖዶስ ዋና ፀሀፊ ብጹዕ አቡነ ዮሴፍ በሰጡት መግለጫ የፓትርያርኩ መልዕክት ሲኖደሱ እንደማይወክል ገልጸው ነበር።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የመቀሌ ሀገር ስብከት የፓትርያርኩን መልዕክት ደግፎ መግለጫ አወጣ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:45 0:00


XS
SM
MD
LG