በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የተፈናቃዮች አቤቱታ ከመተከል ዞን ራንች መጠለያ ጣቢያ


መተከል ዞን ራንች ጊዚያዊ የመጠለያ ጣቢያ
መተከል ዞን ራንች ጊዚያዊ የመጠለያ ጣቢያ

ከቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በመተከል ዞን ራንች በተባለ ጊዚያዊ መጠለያ ጣቢያ ውስጥ የሚገኙ ተፈናቃዮች በጎርፍ አደጋ ድንኳኖቻቸው በመፍረሱ መጠለያ ማጣታቸውን ገለጹ።

የአማራ ክልል አደጋ መከላከል ምግብ ዋስትና እና ልዩ ድጋፍ የሚሹ ወገኖች ማስተባበሪያ ኮሚሽን በበኩሉ ችግሩን ለመፍታት እየጣርኩ ነው ብሏል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የተፈናቃዮች አቤቱታ ከመተከል ዞን ራንች መጠለያ ጣቢያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:35 0:00


XS
SM
MD
LG