በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ም/ጠቅላይ ዐቃቤ ህጉ በሽብርተኝነት ስለተፈረጁ ድርጅቶች


ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አቶ ፍቃዱ ፀጋ
ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አቶ ፍቃዱ ፀጋ

በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች ላለፉት ሦስት ዓመታት የጥፋት ድርጊት ሲያከናውኑ ነበር ተብለው በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሽብርተኝነት የተፈረጁ ሁለት አካላትን ተግባር በተመለከተ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ማብራሪያ ሰጥቷል።

ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ አቶ ፍቃዱ ፀጋ አሸባሪ ተብሎ የተፈረጀውን ሸኔ የተባለ ቡድን እና ህወሓትን በተመለከተ ነው ለመገናኛ ብዙሃን ማብራሪያ የሰጡት።

በሽብር ህጉም አሸባሪ ከተባሉ ድርጅቶች ጋር ግንኙነት ያላቸው አካላት እና ድጋፍ የሚያደርጉ ተጠያቂ ይሆናሉ ሲሉ አስታውቀዋል አቶ ፍቃዱ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ም/ጠቅላይ ዐቃቤ ህጉ በሽብርተኝነት ስለተፈረጁ ድርጅቶች
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:23 0:00


XS
SM
MD
LG