በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ደምቢ ዶሎ ውስጥ አንድ ጋዜጠኛ ተገደለ


ጋዜጠኛ ሲሳይ ፊዳ
ጋዜጠኛ ሲሳይ ፊዳ

በቄለም ወለጋ ዞን ደምቢ ዶሎ ከተማ ውስጥ የኦሮምያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ /ኦቢኤን/ ጋዜጠኛ ሲሳይ ፊዳ በጥይት ተመትቶ መገደሉን የቄለም ወለጋ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ።

የዞኑ ፖሊስ ፀጥታ ማስከበር ምክትል ኃላፊ ግድያውን የፈፀመው ሸኔ እና አባ ቶርቤ ናቸው ብለዋል።

የመንግሥቱ ባለሥልጣናት 'ሸኔ' እያለ የሚጠራቸው የምዕራብ ዞን ሸማቂዎች ቃል አቀባይ በበኩላቸው 'ግድያውን አልፈፀምንም' ሲሉ አስተባብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ደምቢ ዶሎ ውስጥ አንድ ጋዜጠኛ ተገደለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:55 0:00


XS
SM
MD
LG