በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ሚዲያ በሴት ጋዜጠኞች ዓይን ሲቃኝ


ጋዜጠኛ ካሳዬ ዳምጤ - በአሻም ቲቪ ረዳት አዘጋጅ
ጋዜጠኛ ካሳዬ ዳምጤ - በአሻም ቲቪ ረዳት አዘጋጅ

ኮሮናቫይረስና የፖለቲካ አለመረጋጋት ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ የከተቱት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ውስጥ የሚሰሩ ጋዜጠኞች ከሚደርስባቸው ጫና በተጨማሪ ሴት ጋዜጠኞች በሥራ ቦታቸው መድሎ፣ ለኃላፊነት አለመታጨት፣ የፆታ ትንኮሳና በተለይ ከቅርብ ግዜ ወዲህ በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያዎች አማካኝነት ፆታቸውን መሰረት ያደረገ ጥቃት እንደሚደርስባቸው ይናገራሉ። ስመኝሽ የቆየ ሴት ጋዜጠኞች በሥራቸው ውስጥ የሚያጋጥሟቸውን ዘርፈ ብዙ ችግሮች እንዴት ይቋቋሟቸዋል ስትል በአሻም ቲቪ ረዳት አዘጋጅ ከሆነችው ካሳዬ ዳምጤ ጋር ቆይታ አድርጋለች።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ)

የኢትዮጵያ ሚዲያ በሴት ጋዜጠኞች ዓይን ሲቃኝ
please wait

No media source currently available

0:00 0:16:58 0:00


XS
SM
MD
LG