ኮሮና ቫይረስና የፖለቲካ አለመረጋጋት ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ የከተቱት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ውስጥ የሚሰሩ ጋዜጠኞች ከሚደርስባቸው ጫና በተጨማሪ ሴት ጋዜጠኞች በስራ ቦታቸው መድሎ፣ ለሀላፊነት አለመታጨት፣ የፆታ ትንኮሳና በተለይ ከቅርብ ግዜ ወዲህ በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያዎች አማካኝነት ፆታቸውን መሰረት ያደረገ ጥቃት እንደሚደርስባቸው ይናገራሉ። ስመኝሽ የቆየ ሴት ጋዜጠኞች በስራቸው ውስጥ የሚያጋጥሟቸውን ዘርፈ ብዙ ችግሮች እንዴት ይቋቋሟቸዋል ስትል በአሻም ቲቪ ረዳት አዘጋጅ ከሆነችው ካሳዬ ዳምጤ ጋር ቆይታ አድርጋለች።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ጁን 29, 2022
በደራሼ ምክንያት ባለሥልጣናትና ሌሎችም ታሠሩ
-
ጁን 28, 2022
ድንበር ላይ ባለው ሁኔታ የሱዳን፣ የኢትዮጵያ መንግሥትና የህወሓት መግለጫዎች
-
ጁን 28, 2022
ዳኞች እንዲቀየሩ የጠየቁ ጋዜጠኞችና ሌሎች ተከሳሾች አቤቱታ ውድቅ ሆነ