መቀሌ —
ሳልሳይ ወያነ፣ ባይቶና እና ውድብ ናፅነት ባወጡት መግለጫ ህወሓት አሸባሪ ተብሎ መሰየሙ በትግራይ ህዝብና የትግራይ ተወላጅ ሊሂቃን ላይ ጭፍጨፋ ለማካሄድ ታስቦ የወጣ የህግ ከለላ ነው ብለዋል።
በጉዳዩ የፌዴራል ጠቅላይ ኣቃቢ ህግ ህዝብና ፓርቲ የተለያዩ ናቸው። የወጣው ዐዋጅም ለህወሓትና አባላቱ ብቻ የሚመለከት ነው እንጂ ለጠቅላላ ህዝቡ እንዳልሆነ ግልፅ ነው የሚል ምላሽ ሰጥቷል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።