በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ኢትዮጵያዊያን ከዘረኝነትና ከጥላቻ መውጣት አለባቸው” ብፁዕ አቡነ አብርሐም


የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ አብርሐም
የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ አብርሐም

“ኢትዮጵያዊያን ከዘረኝነትና ከጥላቻ መውጣት አለባቸው” ሲሉ የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስትያን ቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ አብርሐም አሳስበዋል።

የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ አብርሐም ሰሞኑን ያረፉት የቀድሞው የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር አቶ አበረ አዳሙ አስከሬን በተሸኘበት ሥርዓተ ቀብር ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት ኢትዮጵያ አሁን ከገጠማት ከባድ ፈተና የምትወጣው

“ህዝቦቿ ከዘረኝነት እና ከጥላቻ ወጥተው በአንድነት ሲቆሙ ብቻ ነው” ሲሉ አሳስበዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

“ኢትዮጵያዊያን ከዘረኝነትና ከጥላቻ መውጣት አለባቸው” ብፁዕ አቡነ አብርሐም
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:16 0:00


XS
SM
MD
LG