በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢሰመኮ በኦሮምያ ክልል የእስረኞች ሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ


በኦሮምያ ክልል ሕግን የማስከበር እርምጃ ሕግን የተከተለ መሆን አለበት ሲል የኢትዮዽያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ።

ኢሰመኮ ለሦስት ወራት ገደማ በ21 ኦሮምያ ውስጥ በሚገኙ እስር ቤቶች ውስጥ የእስረኞችን አያያዝ በተመለከተ ክትትል አድርጊያለሁ ብሎ ባወጣው መግለጫ ነው የእስረኞች ሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ እንደሚያሳስበው ያስታወቀው።

በዚህ ዙሪያ ከኮሚሽኑም ሆነ ከኦሮምያ ክልል አመራሮች ምላሽ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት ለአሁኑ አልተሳካም።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ኢሰመኮ በኦሮምያ ክልል የእስረኞች ሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:42 0:00


XS
SM
MD
LG