በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ድሬዳዋ በጎርፍ እና በመብረቅ ህይወት ጠፋ


ለገሐሬ - ድሬዳዋ
ለገሐሬ - ድሬዳዋ

በድሬዳዋ ለገሐሬ የተባለ ሰፈር ዛሬ ንጋት 10 ሰዓት ላይ የጣለ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ ቤቶች ፈርሰው የ3 ሰዎች ህይወት ማለፉን አስተዳደሩ አስታወቀ።

ለጎርፍ ተጋላጭ የሆኑ ሌሎች የአካባቢው ነዋሪዎች ከቦታቸው ተነስተው ወደጊዜያዊ ማቆያ ይዘዋወራሉ ተብሏል። በጎርፍ አደጋ የሰው ህይወት ሲያልፍ በ4 ቀን ውስጥ ለ2ኛ ጊዜ ነው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ድሬዳዋ በጎርፍ እና በመብረቅ ህይወት ጠፋ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:57 0:00


XS
SM
MD
LG