በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"እኛ ኢትዮጵያውያን" - ስለኢትዮጵያዊነት እና ስለኢትዮጵያ ምን ያስባሉ? - ክፍል ሦስት

ኢትዮጵያ ስድስተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ለማካሄድ በዝግጅት ላይ ትገኛለች። ባንድ በኩል ይሄንን ዴሞክራሲያዊ ክንውን ለማሳካት እየሰራች ያለችው ሀገር በተለያዩ ፈተናዎች ውስጥ እያለፈች መሆኑም ይታያል።

የዚህች አገር ዜጎች ተስፋና ስጋቶች እንደዚሁም የቅርብ ጊዜ ምኞቶች ምንድን ናቸው?

የአሜሪካ ድምጽ ዘጋቢዎች በተለያዩ ሙያዎች ላይ የተሰማሩ ዜጎችን አነጋግረዋል።በዘላቂነት ለማቋቋም ከ120 ሚሊዮን ብር ያላነሰ ያስፈልጋል ተብሏል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

"እኛ ኢትዮጵያውያን" - ስለኢትዮጵያዊነት እና ስለኢትዮጵያ ምን ያስባሉ? - ክፍል ሦስት
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:23 0:00


  • 16x9 Image

    እስክንድር ፍሬው

This item is part of
XS
SM
MD
LG