Print
ግብጽ ከፈረንሳይ ሠላሳ ተዋጊ ጀቶችን ለመግዛት ሥምምነት ተፈራርማለች። ይህን ዛሬ ማክሰኞ የግብጽ የመከላከያ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
"ዲሥክሎዝ" የተባለ መርማሪ ድረ-ገጽ ትናንት ሰኞ እንዳለው የተዋጊ ጀቶቹ የግዥ ዋጋ አራት ነጥብ አምስት ቢሊዮን ዶላር ነው።