በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዋጋ ንረት እና የኑሮ ውድነት በሱዳን


ፎቶ ፋይል፦ ካርቱም-ሱዳን
ፎቶ ፋይል፦ ካርቱም-ሱዳን

ሮማዳን ጾም ላይ ያሉ በርካታ ሱዳናውያን በዋጋ ውድነቱ እጅግ መናር የተነሳ፣ ዘንድሮ ለምሽት የፆም መፍቻ ወይም ለማፍጠሪያ ዝግጅት ከገበያ የሚያስፈልጋቸውን ከወትሮው ቀንሰው እየገዙ መሆናቸው ተዘገበ።

የሃገሪቱ መንግሥት በለጋሾች እርዳታ ለአብዛኛው ህዝብ በወር የአምስት ዶላር ድጎማ ሊሰጥ ማቀዱን ተከትሎ የዋጋ ውድነቱ በፍጥነት መናሩ ታውቋል።

XS
SM
MD
LG