በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ስለምርጫው የኢትዮጵያውያን ሀሳብ


አዲስ አበባ
አዲስ አበባ

ኢትዮጵያ ስድስተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ለማካሄድ በዝግጅት ላይ ትገኛለች። በአንድ በኩል ይሄንን ዴሞክራሲያዊ ክንውን ለማሳካት እየሰራች ያለችው ሀገር በተለያዩ ፈተናዎች ውስጥ እያለፈች መሆኗም ይታያል።

የዚህች ሀገር ዜጎች ተስፋና ሥጋቶች እንደዚሁም የወደፊት ምኞቶች ምንድን ናቸው?

ለሥልጠና አዲስ አበባ የቆዩት የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢዎች በተለያየ ሙያ ላይ የተሰማሩ ዜጎችን አነጋግረዋል።

"እኛ ኢትዮጵያውያን" በሚል ርዕስ የተዘጋጁትና በተከታታይ የሚቀርቡት ቃለ ምልልሶች የዛሬ ትኩረት ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ነው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ስለምርጫው የኢትዮጵያውያን ሀሳብ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:26 0:00


XS
SM
MD
LG