በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በደሴና አካባቢው መራጭ መዝጋቢዎች ጥያቄ አነሱ


ወይዘሪት ሶሊያና ሽመልስ
ወይዘሪት ሶሊያና ሽመልስ

ደሴን ጨምሮ በደቡብ ወሎ የተለያዩ ወረዳዎች የሚኖሩ ምርጫ አስፈፃሚዎች ሥራ በማቋረጣቸው በመራጮች ምዝገባ ላይ ተፅዕኖ ማሳደሩን ተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች አስታወቁ። ምርጫ አስፈፃሚዎቹ ሥራቸውን ያቋረጡት መከፈል የሚገባቸው ክፍያ ስላልተከፈላቸው ነው ተብሏል።

በክፍያ ምክንያት ምርጫ አስፈፃሚዎቹ ሥራ ስለማቆማቸው የደረሰው መረጃ እንደሌለ የገለጸው ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ቁጥራቸው በርካታ የሆኑትን ምርጫ አስፈፃሚዎች በጥንቃቄ ክፍያ ለመፈጸም ሲባል ግን መዘግየቶች እንዳሉ አምኗል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

በደሴና አካባቢው መራጭ መዝጋቢዎች ጥያቄ አነሱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:31 0:00


XS
SM
MD
LG