በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዋጋ ማሻቀብ እና የኑሮ ውድነት - በኢትዮጵያ


ፎቶ ፋይል፦ መርካቶ ገበያ - አዲስ አበባ
ፎቶ ፋይል፦ መርካቶ ገበያ - አዲስ አበባ

በኢትዮጵያ ያለው የኑሮ ውድነት ከቤተሰብና ከንግዱ ማኅበረስብ አልፎ ኢንቨስትመንትን ጨምሮ በባንኮች እና በትልልቅ የቁጠባ ተቋማት ላይ ጉዳት ከፍተኛ ጉዳት እያሳደረ መሆኑን በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሀብት ምሁር ዶ/ር ደጌላ ኤርገና ተናገሩ።

ዶ/ር ደጌላ ለቪኦኤ በሰጡት ቃለመጠይቅ የኑሮ ውድነት ምንጮች፣ ጉዳቶች እና መፍትሔዎችን አብራርተዋል።

የሀገሪቱ የምጣኔ ሃብት መመዋቅራዊ ሁኔታ እና የማይክሮ ኢኮኖሚያዊ ስርአት ማሻሻል እንደሚገባ አሳስበዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የዋጋ ማሻቀብ እና የኑሮ ውድነት - በኢትዮጵያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:17 0:00


XS
SM
MD
LG