በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጠ/ሚሩ ስለምርጫው ይናገራሉ


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከክልል ፕሬዚደንቶች እና ከብሔራዊ የምርጫ ቦርድ አመራሮች ጋር ያደረጉት ስብሰባ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከክልል ፕሬዚደንቶች እና ከብሔራዊ የምርጫ ቦርድ አመራሮች ጋር ያደረጉት ስብሰባ

የውጭ ኃይሎች ለእነሱ ታዛዥ የሆነ መንግሥት በኢትዮጵያ ለማቋቋም እየሠሩ ናቸው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ።
ኢትዮጵያ ውስጥ ማንም ሰውየመንግሥት ሥልጣን የሚይዘው በምርጫ ብቻ እንደሆነም አሳሰቡ። በሚቀጥለው ሳምንት በክልሎች የሚከናወነው የምርጫ ዝግጅት ሥራ የተሻለ ምርጫ ለማካሄድ ወሳኝ መሆኑን አስታወቁ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

ጠ/ሚሩ ስለምርጫው ይናገራሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:20 0:00


XS
SM
MD
LG